zeyneb tube
zeyneb tube's Channel
 
 
 
z
 
zeyneb tube
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
zeyneb tube
Description
ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን
Subscribers
2.79K
Subscriptions
Recent Activity  
zeyneb tube አህለን , ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ለአለም ብርሃን አላህ የላካቸው ናቸው ሱብሃን አላህ ከሀዲወችን አላህ ይምራቸው (2 weeks ago)
 
 
 
 
zeyneb tube ✨Eid mubarek ✨እንኳን ለ1447ኛው የኢደል አደሀ አረፍ,በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ✨ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አእማል (3 weeks ago)
 
 
zeyneb tube የዓረፍ ጾም የነገው የዐረፋ ቀን ፆም 🌻 ነገ ማክሰኞ ዐረፍ ነው መፆሙ ያለፈዉንና የሚመጣን  የሁለቱን ዓመት ወንጀል ያስምራል፣ ሶደቃ፣ ዱዓ፣ ዚክርና ተክቢራ ይወደዳል። የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) «ምርጡ ዱዓ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው።» ብለዋል ኢማም አል-አውዛዒ እንዳሉት «በዚሁ ቀን ሊያደርጉ ብለው ዱዓቸዉን የሚያስቀምጡ ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ።» ይላሉ። ‪@zeynebtube0‬ (3 weeks ago)
 
 
Friends
Channel Comments
mohammedmuke3562 (1 year ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ  ወበረካቱሁ ለዝይ ቤት ጀማ በሙሉ ሰላም ብያለሁ
pakhuriwonglugu3096 (1 year ago)
Assalamualaikum Masya Allah thanks for sharing my friend
SiKumbangAncik (1 year ago)
Nice sharing
yeberhalomitube (1 year ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላ ተባረካላህ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን
halaq (1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች በበርች
DuroodMyLife (1 year ago)
صلی اللہ علیہ وآلہ وسلم
BorenaTube45f (1 year ago)
ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታነዉ እኛንም አላህ በሰማንበት የምንጠቀም ያድርገን ጀዛከላሂ እህቴ
zeharamergiaw (1 year ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዜድየ ጠቃሚ ትምርት ነዉ ጀዛኪላህ ኸይር
Latazanvlog (1 year ago)
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጡሩ ትምህርትነው ቀጥይበት በርቺቺቺ
habti-እድላዊት (1 year ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስስ የሚል አሪፍ ቆይታነው በርች
HalimaMohammed-jk4qw (1 year ago)
አሠሃመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
RahelGebrehwet (1 year ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኮን ደና መጣሸ ማር በርችልኝ
ስኬትሚ (1 year ago)
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣሸ ጡሩ ቆይታ ነው በርች
emumuaz-t1u (10 months ago)
አሰላም ወአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውደ ዘይነብየ አላህ በሰማንው የምነጠቀም ያድርገን
FawazAlshry (1 year ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘይነብየውዴ እኮንሰላም መጣሽ በጣም ደስየሚል ሀሪፍቆይታ ነበር በርች
አሠለም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስህልን እህታችን እኳን ደህና መጣሽልን አሪፍ ቁያታ ነበረ በራችልን በአዲስ እራእስ እጠብቃለን በራችልን የኔውድ እህት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
Ekram-hikma-tube (1 year ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመተላሂ ወበረካትሁ ዘይነብየ መሻአላ ጠቃሚ ትምርትነዉ