Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
roman ethiopia
Description
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ የተለያየ የባህል ምግቦች ይቀርብሎታል እና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ ኮመንት በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Subscribers
26.5K
Subscriptions
Recent Activity
|
roman ethiopia
https://youtu.be/HFY2X7Zb620?si=QCsIq...
|
||
|
roman ethiopia
https://youtu.be/d2mQCBuG-dk?si=U5SN0...
|
||
|
roman ethiopia
https://youtu.be/HhWkQKyiODA?si=dWO08...
|
||
|
roman ethiopia
https://youtu.be/AYjOqijuraU?si=-7spd...
|
||
Friends
Channel Comments
|
እሙቃል1
(1 year ago)
ዋውው የኔ ባለሞያ ለየት ያለ የፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
|
|
Ftiyayabnetwa
(1 year ago (edited))
ሠላም ሠላመሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋውውው ባለሙያ ሮሚዬ እጅሽ ይባረክ
|
|
kokobe1961
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን የወንዜ ሠላምሽ ይብዛልኝ ዋዉዉ በጣም ቆንጆ ቪዛ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
|
|
zeritutube
(1 year ago (edited))
ዋዉዉዉዉዉ ሮሚዬ ዉደ ምርጥ ፒዛነወ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሮሚዬ ግን ለሰወችሽነወ የምሰሪዉ ምግብ#ሸር
|
|
youtubeፍይዛ
(1 year ago)
ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ
|
|
z.kitchen7030
(1 year ago)
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ዋው ነው
|
|
ZenuAbdu-u4h
(1 year ago)
ሮምዬ የኔዋ ባለሽበት ሰላምሽ ብዚት ትርፍርፍ ይበልልኝ ማሻአሏህ የኔ ባለሞያ ምርጥ በአይነቱ ለየት ያለ የፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
|
|
hiwotmebrtu
(1 year ago)
ሰላም ሰላም እሮምየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
|
|
Hana_tube
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የፒዛ አሰራር ነው ከልዬ አዘግጃጀት ጋ ዋውው #ሼርርር
|
|
konjonesh
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ያበደ የፆም ፒዛ ነው የስራሽው ወቅቱን የጠበቀ የፒዛ አስራር ነው መጣሁ እዳጨረሽው እናመስግናለን
|
|
SamiraMTube
(1 year ago)
ሰላም ሰላም ሮምዬ በጣም ምርጥ የሆነ የአትክልት የፒዛ ነው የዉጩን ያስንቃል እጆችሽ ይባርኩ
|
|
famous-tl1fw
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮምዬ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ቆንጆ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ውድ የኔ ባለሙያዎች ይባረኩ በጣም ምርጥ እና ደስ የሚል አሰራር ነው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻል ጎበዝ ችልኝ የምወድሽ የማከብርሽ ️️️
|
|
zizibeauty369n
(1 year ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚ በጣም ግሩም ጣፋጭ የፆም ፒዛ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
|
|
LomeiታደስYOUTUBE
(1 year ago)
እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ምርጥ ቆንጆ የፒሳሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው የሰሩ እጆች ይባረክ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርቺ ልኝ የኔ ምልካም ️
|
|
AMOOTUBE
(1 year ago)
ሰላም ሰላም ሮሚዬ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውው የኔባለሞያ
|
|
AffectionateDaisies-ec8gw
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም የምወድሽ የማከብር ትርፍ በልልኝ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የጾታ አሰራር ነው የመጣሽው የኔ ባለሞያ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን እጆች ይባረክ ተባረኪ ሮምዬ በጣም ልዩ የሆነ ፒሳ ነው የኔ ቅመም በርች ልኝ ️
|
|
onelovemedia8945
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮሚዬ ምርጥ የሆነ የቢዛ አስራር እና አቀራረብ ነው በአትክልት የተስራ እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን
|
|
hanytwin
(1 year ago)
ሰላምሽ ይብዛ ሮሚዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ የፆም ፒዛ ነው የሰራሽው ሌጥሽን ትንሽ ዘይት በርከት አድርገሽ ቆንጆ አድርገሽ አሽተሽ የተለያዩ አትክልት ጋዙን ቀንሰሽ ጠብሰሽ ቅመም ጨው ጨምረሽ ሊጡ ምርጥ ሆኖ ኩፉ ሲል ሶስት ቦታ ከፍለሽ ዳምጠሽ ስልሱን ቀብተሽ አትክልቱን አድርገሽ ቃርያ አድርገሽ ዘይቱን ጨምረሽ በጣም ልዩ ነው የሆነልሽ በአትክልት ሰርቺው አላውቅም እሞክረዋለው የተባረከ ይሁንልሽ
|
|
habeshagebeta6414
(1 year ago)
ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለየት ያለ እና ጤናማ የሆነ የፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ መልኩ በጣም ያምራል በአታክልት የተሰራ የፒዛ አሰራር ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ልዩ ነው የተባረከ ይሁን
|
|
mesiArsitube
(1 year ago)
|
Add comment




































