TGT Ethiopia
TGT Ethiopia's Channel
 
 
እውነታው ሲጋለጥ ይህ ነው
170
ቤተሰብ ጋር ተገናኘሁ
158
ቤት ገዛን ተሳካልን
125
ላገባ ነው
50
በሬ ወጋኝ
47
ወንዝ ልብስ አጠባ
45
ባሌ ሙያ የለሽም አለኝ 🙄
41
 
TGT Ethiopia
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
TGT Ethiopia
Description
እንኳን ደህና መጣችሁ ትዕግስት እባላለሁ በዚህ ቻናል ሁለገብ የሆኑ ስራዎችን አቀርባለሁ ። አስተማሪ ታሪኮች ፣አነቃቂ መልክቶች ፣ምግብ ስራ ፣ እንድሁም ውበትን አጠባበቅ ስራዎችን ታገኙበታላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ ።
Subscribers
3.58K
Subscriptions
Recent Activity  
TGT Ethiopia #Kezero (2 years ago)
 
 
TGT Ethiopia ሙያሽ ይነገርልሽ (3 years ago)
 
 
TGT Ethiopia ከዜሮ (3 years ago)
 
 
TGT Ethiopia ለዚህ ሙያየ እማ ሸር ያስፈልገኛል 😂 (3 years ago)
 
 
Channel Comments
tsehaygeragrwa4242 (4 years ago)
ሰላም ላችይሁን ቲጂየ እንኳን ደህናመጣሺ እናመሰግነል አሪፊ መርጃናዉ ያሳየሺን ፓይሲትራዉና ማድረቅያዉ ለኛ ለሀበሻ ፀጉር አይሆንም እኔም የተሲማማኚ የማበጠርያዉነዉ
rossethiotube (4 years ago)
ሰላምሺ ይብዛ ዋዉዉ ምርጥ እቃ ነው ያሳዬሺን ከልብ እናመሰግናለን ክብር በይልን ቲጂዬ
yeshiyoutube3658 (4 years ago)
ቲጂዬ አሪፍነገሮችን ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሠግናለን በርች የኒዉድ
wubete1358 (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂየ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እህታችን እናመሰግናለን ውዴ
fentayeBekele (2 years ago)
የኔውዲ እህት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ በጣም ተቸግሬ ነበር እዳቺ አይነት ሰው ያብዛልን️
ዋው ስሙን ፃፊልን ዉዷ
abrenendeg (4 years ago (edited))
Glad to here that. ለውዷ ባለቤቴ እገዛላታለሁ ለብር አልጨነቅም ብቻ እቃው ደህና ይሁን ፀጉራን እንዳያበላሽብኝ ። እናመሰግናለን ቲጂ።
fandisha288 (4 years ago)
THANKS FOR THE SHARE AND NICE INFO ESPECIALLY FOR OUR SISTERS!
netsitube1246 (4 years ago)
ሰላም ቲጂየ እንዴት ነሽልኝ አሪፍ መረጃነው እናመሰግናለን
heyryanursen4832 (2 years ago)
መሻአላ ስለመረጃው እናመሠግናለን
maeritube21 (4 years ago)
ዋዉዉዉ ቲጅየ በጣም እናመስግናለን
ሀይ ቲጂዬ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያሳዬሽኝ እኔም ለወደፊቱ ለማገባት ሚስቴን ጥራቱን ካንች ስላየሁኝ ሰርፕራይዝ አደርጋታለው
ETHIO5G (4 years ago)
አህለን አህለን ቲጅዬ በርቺልኝ. እናመሰግናለን
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ለኔም የተመቸኝ ማበጠሪያው ነው
HaGeezdnendale (4 years ago)
ሰላም ላንች ይሁን ትጂዬ የኔ ድንች እዴት ነው ይህ የጠጉር እስታይል ዋውው ብያለሁ ማማዬ
Tigistshumet-mi2oh (2 years ago)
ጌታ ይባርክሽ የኔዉድ አማዞን ኦርደር አረኩት ስሽዋሩማ ፀጉር ሽቦ ነዉ እሚያረግብኝ እና ተዉኩት
frehiwotgetachew1813 (4 years ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ለዛሬ ያቀረብሽልን በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቺልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብሽልን ሚሞን
እናመስግናለን ማማዬ
tgdiple (3 years ago)
እናመሰግናለን ማማዬ
እናመሰግናለን የኔ ወድ እሕት